Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Office Furniture, Office Electronics Equipments (Computer Printer, UPS, Television, Etc) & Hot & Cold Water Dispenser, Refrigerator & Video Conferencing Screen, 4 Gym Equipments (Running Machine, Bicycle, Dampel, Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ምድብ – 1
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለሴክተር ጽ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች ፣ የፎቶ ኮፒ የኮንፒውተር እና ፕሪንተር ጥገና ፣ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት 12 ሰው የሚጭን ሚኒ ባስ ፤ ከ24-60 ሰው የሚጭን አውቶቢስ ፤ 50 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው አይሱዙ የጭነት ፤ የዲኮር ስራዎች ፤ የፅዳት መጠቀሚያ እቃዎች ፣ የዋንጫ ግዥ የካናን ማርክ 11 የካሜራ ዜብራ ሌንስ እና የወንዶች ጉርድ ቆዳ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለሴክተር ጽ/ቤቶች
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት ፣ የድርጅቱ አርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ 1
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRPS) for the RENOVATION & ADDITIONAL WORKS CONSTRUCTION OF ICC AND GERJI WAREHOUSES
REQUEST FOR PROPOSALS FOR RENOVATION & ADDITIONAL WORKS CONSTRUCTION OF ICC AND GERJI WAREHOUSES LRPS-2024.-9191825 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to
PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS
PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 957 2. TOTAL
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የእድሳት የጥገና ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የእድሳት የጥገና ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ
የትምህርት ሚኒስቴር የሳሎን የምግብ ቤት ክሪስታል መብራት ተንጠልጣይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሳሎን የምግብ ቤት ክሪስታል መብራት ተንጠልጣይ በሴት አይነት 600/500) ብዛት 1 Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0307-2016-PUR
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Autoclave Machine Heater
Invitation for Bid Procurement of Autoclave Machine Heater (ለአይን ህክምና) Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0066-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation for Bid Lot 13 Procurement of Car Rent Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-W-0158-2016-PUR Object of Procurement: Lot 13