Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ማስተካከል የወጣ እርማት
ማረሚያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የአገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 ላይ የጨረታ ማስከበሪያ
በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሻይ፣ ቡና፣ ውሃ ቆሎ እና ሌሎች መስተንግዶዎች፣ የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture) እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችንና እቃዎችን
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የድርጅት ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ
E.F.D.R Defense Army Foundation Wants to Sell the 3-star Hotel Building in Mekele City
Second Tender notice E.F.D.R Defense Army Foundation wants to sell the 3-star hotel building in Mekele City, Hadnet sub-town, Keble
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የትምህርት መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እና ግንባታና ጥገና ስራ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ጎወ-01/2017 የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Item
Invitation for Bid Purchase of Laboratory Item Lot Information Procurement Reference Number: ASH-NCB-G-0490-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Laboratory Item
የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የጽዳት ዕቃዎችን በ2017 ዓ/ም በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት