Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና (የተሸከርካሪ) ጎማ፣ ለማሽነሪና መሳሪያዎች ጥገና እና እድሳት፣ የህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ቁልፍ ግዥ፣ ቋሚ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ (ማሽነሪዎች)፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– DDCBO 05/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክትየሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ግለሰብ እና ድርጅት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Individual Consultant to Provide Support to the WS PIT Adherence to the Contract Management Procedures Towards Successful Completion of the Project Supporting the Government of The Federal Democratic Republic of Ethiopia’s Development Goals
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL NATIONAL) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUNDWATER FOR
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ ግብዓት ግዥ በድጋሜ የወጣ 2017 ዓ.ም Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0062-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ Wooden Chair 42WL 52 96H, Wooden Table 6Ow 120cml 75cm ዘ እና Chair High Back with Arm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን Wooden Chair 42WL 52 96H, wooden table 6Ow 120cml 75cm ዘ እና
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችንና ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የሰው ኃይል በኮንትራት ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችንና ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የሰው ኃይል በኮንትራት ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Employee`s Uniform 2
Invitation to Bid Procurement of Employee`s Uniform 2 Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0049-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2017 በጀት ዓመት ለቤት ግንባታ፣ ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቤቶች ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎች፣ ጀነሬተሮች፣ መለዋወጫ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን እና ሌሎች የጽህፈት የጽዳት እና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2017 በጀት
የአማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አማኑኤል የልማት ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ