Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 007 ፣ 008 ፣ 009 ፣ 0010 ፣ 0011 ፣ 0012/2016 በጉምሩክ ኮሚሽን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 3 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሪዞርት አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 4 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Laga Xaafoo Laga Daadhii Mana Guddaa 1 Fi Manneen Sarvisii Kutaa 7(torba) Fi Konkolaataa DX Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Falmii raawwii himattuun Aadde Ma’aazaa Damisee fi raawwii himatamaan Obbo Lammaa Hayiluu gidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee, 1ffaa mana
Mana Murti Ol’aanaa Godina Shawaa Kaabaatti Mana Murtu Aanaa Muloo Bittaa Meeshaa Adda-addaa Waajiraaf Barbaachiisu Bara Baajataa 2017 Bittaa Meeshaalee Barréeffamaa, Uffata Danbii Hojjattoota Dhaabbii, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Fi Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa Ti Farnicharii Caalbaasi Ifaan Wal Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksiisa Caalbaasii Mana Murti Ol’aanaa Godina Shawaa Kaabaatti Mana Murtu Aanaa Muloo Bittaa Meeshaa Adda-addaa Waajiraaf barbaachiisu Bara Baajataa 2017
የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች የሚውል መኖ ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ወቅታዊ በቆሎ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች የሚውል መኖ ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ወቅታዊ በቆሎ ምርት
የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ ለሚገኘው አዲስ የዶሮ ቤት ግንባታ የዶሮ ቤት ጥገና እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ ለሚገኘው አዲስ የዶሮ ቤት ግንባታ የዶሮ ቤት ጥገና እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የዳቦ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የዳቦ ዱቄት ግዥ 2 Procurement Reference No: WRU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
Murtii Olaanaa Godina Wallagga Bahaa mana Gurguuruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii 2ffaa Raawwii himataan Machaal Shawaangizawu fi raawwii himatamtoonni Sanyii Salamoon faa N-5 gidduu falmii jiru ilaalchisee qabeenya manaa
የቢሾፍቱ ፖሊ/ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ፖሊ/ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ