Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት

እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation. Procurement Reference Number: HTWSSSE

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Eligible Bidders of Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for The purchase of 300 Mm Width PVC Hydro Foil Water Stop Bulb 15mm Thickness, 10,847 meters for Arjo Dam Project

INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-093/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of

ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለአውቶሞቲቭ ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ለብረታብረት ሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት እና ቴክስታይል ማሠልጠኛ ዕቃዎች፣ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ለሥልጠና የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን እንዲሁም የእንስሳት መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት ዕቃ እና የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ከአቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 1  የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2.

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ”Pinas Patula” እና የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ቁጥር OFWE/GU-02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Spare Part (Sandstrom D/up Vehicles) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0082-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃ ግዥ፣ የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዥ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ህትመት በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አለቂ ዕቃና ግዥ ለመፈጻም በአገር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Surface Pump

Invitation for Bid Surface Pump Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0058-2017-PUR Object of Procurement: Surface Pump Description: Surface Pump Award