Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ለሚቋቋመው አንድ የአካቶ ትምህርት (IERC) ድጋፍ መስጫ ማዕከል ለልዩ ፍላጎት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የልዩ ፍላጎት ቁሳቁሶችና መሳሪያዎች፣ ለልዩ ፍላጎት ለስደተኛ ትምህርት ቤቶች ድጋፍና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሚኒ-ሚዲያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞን ደረጃ ለሚሠራው የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት B+G+10 ሁለገብ የቢሮ ግንባታ ጨረታ እንዲወጣለት በሰጠው ውክልና መሠረት በደረጃ 1Gc/1Bc የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማሠራት ይፈልጋል

ያገለገሉ 397 የቢሮ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ 131 ዴል ኮምፒዩተሮች ከነ አክሰሰሪው፣ የቢሮ ጠረጴዛ፣ የአዳራሽ ወንበሮች እና ሌሎች ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉቀን በዛብህ እና በፍ/ባለዕዳ ፐርፐዝ ብላክ ኢት ኤች ትሬዲንግ አ.ማ. መካከል

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና በወረዳው

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials

Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8aa9b9c0-f73f-40ea-8acd-08491027252c/open  Invitation to

University of Gondar: Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/10151f09-cb1b-4113-8c92-af589fd2658d/open  Invitation to

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ 3 አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ208 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ

በሲዳማ/ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው