Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ የአርባጉጉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለስልጠና ዘመን የሚያገለግሉ የተለያዩ የት/ት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአርባጉጉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለስልጠና ዘመን የሚያገለግሉ ከዚህ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-NC-0207-2016-PUR Object of Procurement: የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር AAM 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታውን ያሸነፈው
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Bed
Invitation to Bid Procurement of Patient Bed Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2017 የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡–
Ethiopian Electric Utility Invites Eligible Bidders to Procure of Construction of the Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction
NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR THE CONSTRUCTION of Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction Procurement Reference Number: EEU/S&D/NCB/003/2016 No.
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range Water Reducing & Accelerating Admixture ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡- ኢኮስኮ ግ/ግ/ማ/ማ 01/2017 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range