Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ አይነት ሶላሮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የወጣ የሶላር ግዢ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በህብረት ሥራ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of River Gravel, for the Drilling Project
INVITATION FOR BIDRe-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-075/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዢ ጨረታ መመሪያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ አንደኛ ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ልዩ ልዩ የትምህርት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪካል አቃዎች ፣ የአዉቶ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኮምፒዩተር እና የኮምፒዩተር ዕቃዎች፣ የሞባይል ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪካል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት እና የቀላል ተሽከርካሪ ዘይት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ መሠረት በጥቅል ዋጋ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡-01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) ክብረ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ይቻል ዘንድ፤ ማኅበራችን ባለ 3 (ሶስት) እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8-9 ቀን 2017 ዓ.ም.
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን እና ካማሽ ዞን ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ጥገና ሥራ ላይ ለማሰማራት የተለያዩ ማሽኖችንና ገልባጭ መኪና መከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን