Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የገላ ሣሙና አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Shelf Maintenance

Invitation for Bid Purchase Requisition of Shelf Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0097-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር ለሚገኙ ሠራተኞች የሚሆን የዝናብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ ሰ.አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር ለሚገኙ ሠራተኞች የሚሆን የዝናብ ልብሶችን በዘርፉ

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ቁጥር 04/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Photocopy and Printer Machine Maintenance Service

Invitation to Bid Photocopy and Printer Machine Maintenance Service Procurement Reference No: DBU-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችና

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service for Photocopy Machine Mx-x5050

Invitation for Bid Service for Photocopy Machine mx-x5050 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0108-2017-PUR Object of Procurement: Service for Photocopy

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የፕሎተሪ ቀለም (plotter Ink)፤ ቶነር እና A-3 መዝገብ ህትመት ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የፕሎተሪ ቀለም (plotter ink)፤ ቶነር እና A-3 መዝገብ ህትመት