Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የባትሪ ማገናኛ ሞርሴታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት- 001 የባትሪ ማገናኛ ሞርሴታ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0067-2017-PUR Object of Procurement: ሎት- 001

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ገላ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሲ/ር ፀሀይ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስደረግ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ

የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ ለቢሮ ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጨርቃጨርቅና የተሰፉ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ፣ የምግብ ማብሰያ እና መመገቢያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ /ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች /ፈርኒቸር/ አስመጭነት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ 200 KVA(150/0.4)KV ትራንስፎርመር ከነማጓጓዣ ዋጋ እስከ ወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት እርባታ ማዕከል ድረስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ዝርጋታ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 92/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ