Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Development Bank of Ethiopia Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of IT Training
Invitation for National Competitive Bid (NCB)Bid Ref. No. DBE/NCB/IT/TR/01/2024/2025 1. The Development Bank of Ethiopia invites interested and potential bidders
የኬኛ ቤቬሬጅስ አ.ማ. ምርቶችን ለማከፋፈል የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ
የኬኛ ቤቬሬጅስ አ.ማ ምርቶችን ለማከፋፈል የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ 1.መግቢያ፡– ኬኛ ቤቬሬጅስ ኢማ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ በጊንጪ ከተማ በመገንባት
የሊዝየም ትምህርት አካዳሚ አ.ማ. የአ.ማህበሩን ይዞታና ክፍሎች በጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሊዝየም ትምህርት አካዳሚ አ.ማ. በመጣራት ላይ ያለ” በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ቤት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማህሌት ሰሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገብረማሪያም ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation to Bid Procurement Of Medical Equipment 001 Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር 04/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና
Ethiopian Cooperative Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation to Bid Lot 20 Procurement of Tyre Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር) እና 18 ፕላስቲክ በርሚል ቤንዚል (3600 ሊትር) በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ