Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 ዓ/ም የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች
የሀረማያ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቋሚ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀረማያ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቋሚ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Bule Hora University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Equipment and Reagent for Medical Laboratory Science
Invitation to Bid Lot Procurement of Equipment and Reagent for Medical Laboratory Science Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0023-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
Bule Hora University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid ሎት-10 የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ (Procurement of Stationery Items) Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ቋሚ እቃዎችን፣ አላቂ እቃዎች እና የጥገና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ቋሚ እቃዎችን፣ አላቂ እቃዎች እና የጥገና
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ
የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ መቀመጫ ወንበር የባለሙያ፣ የባለጉዳይ እና የኃላፊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ስሴክተር መ/ቤቶች፦ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ መቀመጫ ወንበር የባለሙያ፣ የባለጉዳይ እና የኃላፊ
Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Contractors Category GC 2/BC1 and Their License is Renewed for 2016 E.C for Construction Works of Awash Bank, BONGA Branch Building B+G+7 to Be Constructed in South West Peoples Region BONGA Town
INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-RE 16/2024/25 Awash Bank S.C invites sealed bids from eligible
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዘውዱ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጌጤ ሀሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ