Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ፦ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች – 1. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ፣ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
RE BID Ref No. NCB/OCC-088/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road project, It is requesting subcontractors for the construction
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ
የኦሜድላ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም የበጀት አመት የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሜድላ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም የበጀት አመት የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፤ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፤ የደንብ አልባሳት፤ የመኪና ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ቋሚ ኤሌክትሮክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፤ አላቂ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ክ/መ/ል /ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ክ/መ/ል /ጽ/ቤት በ2017 በጀት
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Tires
Invitation for Bid The Oromia National Regional State Public Procurement and Property Disposal Agency IFB Title: Procurement of Different Types
በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የእንሰሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ ስራ የእጅ ዋጋውን እና የተዘጋጀ ኮንክሪት አርማታ መሙላት ስራ የእጅ ዋጋው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ህጋዊና ብቃት ያላቸው ደረጃ (BC-7 or GC-8) እና ከዛ በላይ የሆኑ ጠቅላላ እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ