Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ
የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ገዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB -W-0001-2017BID PROCUREMENT OF B+G+5 ADMINISTRATION BUILDING CMI-ICB-W-0003-2017 BID Procurement of G+5 Construction Management Competence Center Building, Main Gate Entrance-1 & Guard House
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Roads Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Work of Road Projects
INVITATION FOR TENDER 1. The Somali Regional State Roads Bureau in collaboration with the Ministry of Urban and Infrastructure Development
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ወላይታ ሶዶ * ማሕበረሰቦች እውቀት Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህፃናት ቋሚ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid 10. 7 የህፃናት ቋሚ እቃ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0037-2017-PUR Object of Procurement: 10. 7
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ሃርድ ኮር ድንጋይ በሜትር ኩብ 160) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0048-2017-PUR
በድሬዳዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተመለከቱትን አዲስና ያገለገሉ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ECCGB/NCB/002/2017 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/SI/NCB/10/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ዲስትሪክት የሚገኝ አንድ አይሱዙ NPR71H ተሽከርካሪ ጋቢና ሙሉ በሙሉ የመቀየር እና የጥገና ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ EEU//D/D0001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ዲስትሪክት የሚገኝ አንድ አይሱዙ NPR71H ተሽከርካሪ ጋቢና ሙሉ በሙሉ የመቀየር
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና