Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር መነ አብቹ/001/2017 የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of ID Cards, ID Card Printing Ribbons, ID Card Printing Lamination, Badge Lanyards with Hooks, and Badge Holder Case

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች (የባህር ዛፍ ግንድ ፣ ማገዶ እና አጠና) ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር B001/OFWEBB/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች

Waajjirri Mallaqaa Kutaa Magaalaa Bishaan Gurraachaa Bara Baajataa 2017f Manneen Hojii Sadarkaa Kutaa Magaalaatti Argamanii Fi Aanaalee Kutaa Magaalichaa Jala Jiraniif Bittaa Meeshaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

AMREF HEALTH AFRICA IN ETHIOPIA INVITES PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS/CONTRACTORS FOR THE PROVISION OF GOODS, SERVICES, AND WORKS FOR THE PERIOD 2025–2026 FOR AMREF HEALTH AFRICA IN ETHIOPIA

INVITATION TO THE SECOND SUPPLIER PRE-BID MEETING TENDER NO. AMREF_ET/03/09/2024/001 PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS/CONTRACTORS FOR THE PROVISION OF GOODS, SERVICES, AND WORKS

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ አ.ማ. ሀዋሳ ሲዳማ ዲሰትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, And professionals for the Supply of Different Materials and Advertisement Services to the Gambella Area Office

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ሲቪል ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በአካፋ፣ ኤከስካቨተር በጃክ ሀመር፣ ሮለር እና ለማሸነሪ ጭነት አገልግሎት የሚውል ሎውቤድ ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ደመባ 01/17 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ