Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Health, Development, and Anti-Malaria Association (HDAMA) is Seeking Transport Service Providers Who Have the Following Types of Vehicles
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR VEHICLE RENTAL SERVICE PROVIDERS 1. Background The Health, Development, and Anti-Malaria Association (HDAMA) is
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት እንዲሁም ለሙሉ ቀን ስራ የሚውሉ ከ2-15 ሰው መጫን የሚችሉ ኮድ 3 መኪኖችን የአገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡ ሰ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2017 ፕ/ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ከከተማ ውስጥ ለአራብሳ ሣይት
ወሄ ደቦ አክሲዩን ማህበር አያት ውሃ ታንከር የሚገኝ ሳይት በሚያስገነባው B+G+12 አፓርትመንት የሱፐር ስትራክቸር እና 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ የፊንሺንግ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ወሄ ደቦ አክሲዩን ማህበር አያት ውሃ ታንከር የሚገኝ ሳይት በሚያስገነባው B+G+12 አፓርትመንት የሱፐር ስትራክቸር እና 1ኛ እና 2ኛ
Somali Regional State Education Bureau Invites All Interested & Eligible Bidders for the Procurement of Printing of TLM for Refugee Schools and Transportation of Woreda Textbooks
INVITATION FOR BID Somali Regional State Education Bureau invites all interested & eligible bidders for the Procurement of the below-listed
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary & Janitor Materials to Be Used for OCC Employees
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-098/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Supply and Installation of a VEHICLE TRACKING GPS and LEVEL SENSOR to Be Used for Different Vehicles and Machines
Invitation for bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-097/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Supply
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር እንዲሁም ሞተር ሳይክልና መጋረጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር እንዲሁም
Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Welthungerhilfe/ WHH Hereby Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Supply Materials for the Rehabilitation of Existing Water Supply Schemes
TENDER NOTICE Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Welthungerhilfe/ WHH hereby would like to invite all interested and