Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ምክር ቤት አዳራሽ ጥገና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ፍፁም ይፈልጋል
የአዳራሽ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ምክር ቤት
የደሴ አካል ተሀድሶ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ነዳጅና ቅባት፣ የፈርኒቸር የቢሮ ዕቃዎች፣ የመብራት መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች እና የፎቶ ኮፒና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ አካል ተሀድሶ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የሕክምና
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Invitation to Bid LOt 29 Procurement of Stationary Materials (ንብረት – ጃንሜዳ አ/አበባ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0184-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት ንጣፍ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሥራ ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ
The Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of the Ethiopian Cooperative Commission Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Motorcycles, for Union/ RUSACCO Staff
Invitation for International Competitive Bid (ICB) THE FEDERAL PUBLIC PROCUREMENT SERVICE (PPS) ON BEHALF OF ETHIOPIAN COOPERATIVE COMMISSION (ECC) Country:
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ISVCDO ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በጪጩ ከተማ የአትክልትና ፍራፍሬ ማከማቻ መጋዘን እና የቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ህንፃ ገንባታ ፕሮጀት አገልግሎት የሚወሉ “Supply and Fix Electro Mechanical Works” ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/115/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ህንፃ ገንባታ ፕሮጀት አገልግሎት የሚወሉ “Supply and Fix
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Pumps with Motor (Dosing Pump with Motor, Submersible Pump, Intermediate Pump with Motor, Multi-Stage Vertical Pump) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/09/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Pumps with Motor (Dosing Pump