Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ብዛቱ በቁጥር 500,000 ባለ 890 ሲሲ ያገለገሉ ጠርሙሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ብዛቱ በቁጥር 500,000 ባለ 890 ሲሲ ያገለገሉ ጠርሙሶች በግልፅ ጨረታ
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Design, Supply, Delivery, Installation, and Commissioning of a Radar-based Hybrid Tank Farm Management System TFMS/ATG System that Remotely Measures Product Level, Temperature, Density, and Water Level for EPSE’s Existing Petroleum Storage Depots
Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.13/2017 The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget to
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥየጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/19/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Procurement of Hotel Services for the Training Center of the Authority Which is Located Around the Legedadi Area
INVITATION TO BID FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid No. NCB/GOV/AAWSA/N-C-S002/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን ባቀረቡት በግዥ ፍላጎታቸው መሠረት ሊገዛ ያቀደውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጽ/መሣሪያ ዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supply
Invitation for Bid LOT-36 PROCUREMENT OF ELECTRIC SUPPLY Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0127-2017-PUR Object of Procurement: LOT-36 PROCUREMENT OF
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Brother Toner
Invitation for Bid Lot 68 Procurement of Brother Toner DR-3405(TN-3417) Original Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0060-2017-PUR Object of Procurement:
የጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ቀሳ (850 ግራም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቀሳ (850 ግራም) (qasac 850 grm) Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement