Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት Heavy Duty Document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች እንዲሣተፉ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Heavy duty document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ለጄነሬተር ራዲያተር አገልግሎት የሚውል ኩላነት ውሃ ባለ 5 ሊትር በጀሪካን 50 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Lot-01 ለጄነሬተር ራዲያተር አገልግሎት የሚውል ኩላነት ውሃ ባለ 5 ሊትር በጀሪካን 50 Lot Information Procurement Reference Number:
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሻይና ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግብዓቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሻይና ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግብዓቶች Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0809-2016-PUR Object of Procurement: የሻይና ቡና መስተንግዶ
Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of 5kva Portable Diesel Generator
Invitation to Bid 5kva Portable Diesel Generator Procurement Reference No: MoA-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሰብ ቤዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Spare Part 0003/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0121-2016-PUR Object of Procurement: Purchase
በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ
Federal Government Buildings Construction Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture Materials
Invitation to Bid Procurement of Furniture Materials Procurement Reference No: BCPO-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ የቪዲዮ እና ፎቶግራፍ ቀረፃ አገልግሎት ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሁለት(2) አመት መስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T481 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ የቪዲዮ እና ፎቶግራፍ ቀረፃ አገልግሎት ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ