Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግንባታ ዕቃዎች በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 001/17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግንባታ ዕቃዎች በፌዴራል መንግስት
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃ/ል/ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የግልጽ ጨረታ ዙር 01/15 በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃ/ል/ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Aliment/Vegetable
Invitation to Bid Procurement of Aliment/Vegetable Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement Vermi Compost Production Center Equipment, Water Cane(15Lit), Wheelbarrow, Composite Sack, Shovel, Roto of 2000L and Rake
Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1.የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2,የፅዳት
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies
Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት ለመስጠት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለመማሪያና ማስተማሪያ አገልግሎት የሚውል የተማሪና መምህር መጻሕፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2016/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር PVC Resin, PVC Stabilizer, Black Master Batch, Blue Master Batch & Yellow Master Batch ለመግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/04/2017 Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ የሽ ኃይሌ (3) ሰዎች እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተዋበች ገ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም