Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች የተለያዩ የአይቲ እቃዎች እና የተሊያዩ መኪናዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ 1. የተለያዩ የጽዳት
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፉሪ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜትር ያረፈው ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 003/2016 በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ
ECC-SDCBOH Invites Bidders for Supply and Installation of 18.Skw Solar Pump and Panels for at Least 2 (two) Years and Above.
INVITATION FOR BID The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar(ECC-SDCBOH) is a Non-Government Organization, which is
በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት የሆቴል አገልግሎት፣ የግማሽ ሊትር ውሃ፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት /የእጅ ብቻ/ እና የመኪና የተሽከርካሪ የጥገና አገልግሎት/የእጅ ብቻ/ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመት ዓይነቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር/፣ የመኪና ቅባት ዓይነቶች፣ የመኪና ዲኮር እቃዎች እና የመኪና ጎማና ባትሪ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጲ የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ላንድ ፊል) ቆሻሻን የማስወገድ ተግባር ለማከናወን የሚውል ዶዘር ማሽን ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 7002/2017 በጀት ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጲ የአዲስ አበባ
SUPPORT FOR CHILDREN WOMEN and OLDER PEOPLE (SCWOP) a Nongovernmental Organization (LOCAL NGO) Invites Interested and Eligible External Audit Firms to Submit Their Technical and Financial Proposals for Audit Work Services of its Accounts for the Fiscal Year Ended 31 December 2024
INVITATION FOR EXTERNAL AUDITING SUPPORT FOR CHILDREN WOMEN and OLDER PEOPLE (SCWOP) a nongovernmental organization (LOCAL NGO) invites interested and