Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 28 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በወጣው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግቢያው ላይ እስከ

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipments

Invitation to Bid Procurements of ICT Equipments Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0041-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) ሳይኖር ሲቀር መድሀኒቶች፣ ሰፕላይ፤ ላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ ለአንድ አመት የሚቆይ የህክምና መሳሪያ ጥገና፣ ለአንድ አመት ጊዜ የሚቆይ የህክምና መሳሪያዎች ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያመድሃኒትአቅርቦት አገልግሎት(EPSS) ሳይኖር ሲቀርመድሀኒቶች፣ ሰፕላይ፤ ላብራቶሪ

በአዲስ ከተማ ከ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በአዲስ ከተማ ከ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦትና ገጠማ እንዲሁም የ Sanitary Fixture አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ

The Government of the Central Ethiopia Regional State Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service

NOTICE OF INVITATION FOR COSULTANCY SERVICES 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented by Transport & Road

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በተመደበልን በጀት መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በአዲስ

Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Chemical CNS

Invitation to Bid Laboratory Chemical CNS Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0042-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በማኅበራዊ በተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረት የተለያዩ