Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70x100cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box 37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 012/18 ደርጅታችን ስስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood free/Bond
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል Walkthrough Metal Detector (የኤሌክትሮኒክስ መፈተሻ መሳሪያ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል Walkthrough metal
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) 2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ አቢዮት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance and Repair Service
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/95b51eab-21df-4acb-a3be-a87d37cb6a84/open Invitation to Bid
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ እንጨትና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSVP-17FBV/06/06/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የውሃና