Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 007 ፣ 008 ፣ 009 ፣ 0010 ፣ 0011 ፣ 0012/2016 በጉምሩክ ኮሚሽን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጨረታውን ማራዘም ይፈልጋል
ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ ቁጥር DCE/UF/75/2024 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ፣ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps
INVITATION FOR BIDS (IFB) Invitation No.:- SRS /WB/PEM/EM/05/2016 E.C Title: Procurement for the supply of submersible pumps, cables and generators
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አንድ የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው አሁን ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰሜን ወጋገን ህ/ስራ ማ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የእርሻ መካናይዜሽን ፕሮጀክት የሰጠውን የካፒታል
አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የህትመት ጨረታ ማስታወቂያ
የህትመት ጨረታ ማስታወቂያ አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የተመዘገበ የምግባረ ሰናይ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ለዚህ ስራው የሚውል በኦሮምኛ ቋንቋ የተጻፈ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች፣ የቢሮ ውበትና ጽዳት እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ የተዘጋጁ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ET-TG-LFSDP-399704-GO-REB የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የማዕቀፍ ሕትመት ስራዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁመኮ01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት በሎት1፦ የማዕቀፍ ሕትመት ስራዎች በሎት2፦