Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ

ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 001/2017 አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1

FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials

Invitation to Bid Procurement of Stationery Materials Procurement Reference No: CCFT-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በአዳማ ከተማ ከ16-25/02/2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-NC-0045-2017-PUR Object of Procurement:

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የፊንፊኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain Saw GPS, Hipsometer) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain saw GPS,

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር

Ethiopian Investment Holdings Invites Eligible Supplier, to Procure the Supply, Installation, Implementation, Commissioning, and Training of Enterprise Resource Planning (ERP) Systems, Supply, Installation, Configuration, Commissioning, and Training for the EIH Network, Website and Digital Platforms Development Supply and Marketing Collateral Production for EIH

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for The purchase of 300 Mm Width PVC Hydro Foil Water Stop Bulb 15mm Thickness, 10,847 meters for Arjo Dam Project

INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-093/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of

ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለአውቶሞቲቭ ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ለብረታብረት ሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት እና ቴክስታይል ማሠልጠኛ ዕቃዎች፣ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ለሥልጠና የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን እንዲሁም የእንስሳት መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል