Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ተጫራቾች ይህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ01/13/16-13/01/17 ዓ.ም

ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 005/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ግዥ

Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Field Work Materials

Invitation to Bid Procurement Of Field Work Materials (m02) Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

ፀሜክስ ግሎባል ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማ የጭነት መኪና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጭነት መኪና አገልግሎት የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ፀሜክስ ግሎባል ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማ ከጅቡቲ ወደብ ወደ መቀሌ ደረቅ ወደብ አጠቃላይ ክብደቱ 3,297 ኩንታል

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

GOAL Invites Interested and Experienced Vendors to Submit Their Bids for the Procurement of Property Insurance Coverage for GOAL Ethiopia Under the Police of Motor Private, Under a Framework Agreement (FWA’s) for Three Years

የሴቶች የንግድ ስራ ማህበር እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

እርማት ባለፈው እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 2534 ላይ ታትሞ በወጣው የ Association of Women is Boldness (AWIB)

MSF-OCA Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of GC/BC 6 and Above with Renewed Business License for Construction Projects

TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY (GC/BC-6) AND ABOVE WITH LICENSE VALID FOR THE YEAR AND ELIGIBLE FOR THE BID  Bid

The Embassy of the United States of America in Addis Ababa is Seeking an Architectural and Engineering Design Consultant (AE) to Provide Design Services for a Project that Will Upgrade Select Components of the Electrical Distribution System at the National Referral Laboratory (NRL) Located at the Ethiopian Public Health Institute (EPHI)

JSI-PHCSD/SSD Projects Cordially Extend an Invitation to Prospective Local Organizations Possessing Expertise in the Specified Areas to Submit Their Expressions of Interest (EOI) for Consideration in Activity Implementation