Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Innovation and Technology Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Implementation of an Integrated Court Case Management Information System

INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Implementation of an integrated court case Management Information System Methods of procurement: National Competitive Bidding

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Stationery Items & Bank Formats

Invitation for National Competitive Bid Bid No. WB/SCM/123/24 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for the supply

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የሠኮሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማ ፊልትሮ፤ ዘይት እና ፍሬን ሸራ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የሠኮሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

The SRS-PDB Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders (Contractors), Having Category Renewed Trade License and Above for The Procurement of Clinical Kit Equipment

INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference

The SRS-PDB Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders (Contractors), Having Category Renewed Trade License and Above for The Procurement of Laboratory Equipment’s

INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference

Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Acquire and Implementation of Checkpoint Unified Threat Management, Imperva WAF License Renewal

International Development Enterprises (IDE) Seeks to Recruit an Experienced Consultant And/or Consulting Firm to Help Develop a 10-year Strategic Plan for the Period 2025-2035, to Reconfirm IDE’s Vision to Our Global Impact Strategy Called the Moonshot Strategy

The Ministry of Labor and Skill Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Include the Service Provider is Expected to Find Apprenticeship Placements for 2,918 Youth (Adama (1,806), Jima (656), and Shashemene (456))

የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ በዘርፉ ከተሰማሩ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0002/2016 የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የደንብ