Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት እና የህካምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማሽን ጥገና እና የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የኮሌጁን ስልጠና መሠረተ ልማት የሚሰሩ ሥራዎችና የተለያዩ ጥገናዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 2/2017 ዓ.ም. የማሽን ጥገና እና የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የኮሌጁን ስልጠና
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bottle Labels
National Competitive Bidding Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The
የቦሌ አዲስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት1 ኛ ዙር ጥቅል ግዢ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2016 የቦሌ አዲስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት1 ኛ ዙር
በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳድር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃና የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ፣ የስፌት አገልግሎት፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳድር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን
የቦሌ አዲስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር 001/2016 የቦሌ አዲስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ ባለዕዳ የሆነውን የቤት ዕቃዎች በህጋዊ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በውርስ የተገኘ ንብረት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2016 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ