Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው  ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material AMU iuc Program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማር) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0062-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Construction Material AMU

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተከርስቲያን ልማት ኮሚሽን የውሃ ማጣሪያ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተከርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለፁትን የውሃ ማጣሪያ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግሥት በተመደበለት በጀት ለ2 ዓመት የሚቆይ ለዋናው ግቢ እና ለቡሬ ካምፓስ መምህራንና ሠራተኞች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የአውቶብስ ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብ/ግ/ጨ/11/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግሥት በተመደበለት በጀት ለ2 ዓመት የሚቆይ ለዋናው ግቢ እና ለቡሬ ካምፓስ

ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS KALITY PORT AND TERMINAL WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF Different Stationary and Sanitary Materials

Invitation to Bidders TENDER NO: ESL/KPT/NCB/02/2017 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS KALITY PORT AND TERMINAL WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Reusable & Medical Supply

Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Reusable & Medical Supply -Ortho 0008 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0259-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ እቃዎችን መግዛት

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Reusable & Medical Supply

Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Reusable & Medical Supply -Ortho 00010 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0261-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:- 1.

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 ዓ/ም የኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ከዚህ በታች በሎት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነከ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል