Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ፅታዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 17/2017፣18/2017 19/2017-20/2017፣21/2017፣22/2017 ቁጥር 23/2017 እና 24/2017 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፤ ጫማ፣የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለዚህ ጨረታ የአንዱ
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ጣበስፋ / ብግጨ /01/217 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አህስኮድ ማሽግ 05/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቂልጦ ጎሞሮ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ባለሶስት እግር የጭነት ባጃጅ እና ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቂልጦ ጎሞሮ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሪዞርትአገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 5 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ እና ከስፖርት ም/ቤት በጀት ከዚህ
Naannoo Oromiyaatti Waajjira Maallaqaa Godina Boorana Bahaa Tajaajila Waajjira Barnootaa Goodina Boorana Bahaatiif Oolu Barattoota Aanaalee Horsiisee Bulaa Godina Boorana Bahaa Keessatti Argamaniif Aanaa Gumii-Eldaalloo, Aanaa Liban, Aanaa Dhaas, Aanaa Areeroo, Aanaa Waacillee, Aanaa Madda Walaabuu, Aanaa Gooroo Doolaa Sagantaa Midhaan Nyaataa Manneen Barnootatiif Oolan;- Daakuu Boqqoolloo Sadarkaa Iffaa, Daakuu Boloqee Sadarkaalffaa, Zayita Nyaataa Sadarkaa 1ffaa Fi Ashaboo Ykn Soogidda Iyoodiinii Qabu Bara Bajaata 2017tiif Caal-baasii Ifaatiin Waldorgomsisee Bituu Barbada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Naannoo Oromiyaatti Waajjira Maallaqaa Godina Boorana Bahaa tajaajila Waajjira Barnootaa Goodina Boorana Bahaatiif oolu Barattoota Aanaalee Horsiisee
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት በከተማው ላይ እየተሰራ ባለው ስታንዳርድ የአጥር ማስዋብ ስራ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Office Furniture መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 08/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. Office furniture በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል:: በመሆኑም እያንዳንዱ