Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Diameters of Different Sizes of TYRES to Be Used for OCC Construction Vehicles
Invitation for Bid Tender Ref. No. NCB/OCC-082/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ
የጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ/ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2017 ለመደበኛ በጀትና የውስጥ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት እና የጽዳት መሳርያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2024/33864 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስክ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልፅ 01 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሆነው እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረው ያገለገለ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር BGREU/NCB/002/2017 ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሆነው እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረው ያገለገለ ተሽከርካሪ
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮንቴነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
Bulchiinsa Magaalaa Shaggaritti Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa G/Gujee Waajjira Mallaqaa Aanaa Gujee Bara 2017 Tiif Seektaroota Aanaa Gujee Jala Jiraniif:- Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Biiroo Keessaa, Elektiroonikisii, Farnicharoota, Uffata Seeraa Hojjettootaa Daldaltoota Hayyama Seera Qabeessa Qaban Wal-dorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. 01/2017 Bulchiinsa Magaalaa Shaggaritti Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa G/Gujee Waajjira Mallaqaa Aanaa Gujee bara 2017 tiif