Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/ መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የቡና ማጣሪያ መጋዘን እና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት
ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52
Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍጣ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Water Tank Truck በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያግ.ጨ.ቁ 03/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kolooboo Uffata Seeraa Hojjettootaa, Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Fi Elektirooniksii, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Haaromsaa Fi Gommaa Konkolaataa Akkaata Labsii 157/2002 Fi Qajeelfama Bittaa Bara 2004 Bahe Irratti Hundaa’un Dhiyeessitoota Waldorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada
Caalbaasii Marsaa 1ffaa Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Gafarsaa Gujeetti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kolooboo Finfinnee irraa
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 02/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት Demolishing Work, Excavation and Earth Work, Concrete Work, Metal Work, Finishing, Painting, Glazing, Electrical Installation በዲዛይኑ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የክርስቲያን እና የሙስሊም የተማሪዎች ቀለብ የሚዉል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 004 ክርስቲያን እና የሙስሊም የተማሪዎች ቀለብ የሚዉል የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: GU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods
ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የቢሮና የስልጠና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማውጣት ስለፈለገ የሚከተሉት የቢሮና የስልጠና
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ