Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Supply, Installation, and Testing of Volkswagen ID4, ID6, and VOLVO CX40 Electric Vehicle Fast Charger, Ventilation System, Billboard Face Change
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-15-2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders
Yonsei Global Health Center Ethiopia Office Seeking an Endline Survey for the National Campaign for Promoting Knowledge, Attitude, and Behavioral Change in Population and Reproductive Health in Ethiopia (SHAPE Phase 2) in Two Cities and Six Regions
NOTICE OF INVITATION FOR BID Endline Survey for National Campaign for Promoting Knowledge, Attitude, and Behavioral Change in Population and
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት INSTANT DRY YEAST USED CINCINNATI MACHINE CNC, PREFABRICATED STEEL STRUCTURE, FLAVOURED POWDER DRINK, CORN STARCH POWDER, IRRIGATION PVC በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት FLAT HOSE, TINTED GLASS, MAGNESIUM SULPHATE, PAPER IN ROLL, ELECTRICAL FORKLIFT, HANDLING GMBH (MACHINE), USED SEWING MACHINE እና ጨርቃጨርቅ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-17/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Buusaa Gonofaa Godina Harargee Lixaatiif Baajata EUROPIAN UNION Dorgomtoota Gahuumsa Qaban Pirojektii Babal’isuu Bishaan Dhugaatii Baadiyyaa Godina Keenya Keessatti Caalbaasi Ifaatiin Dorgomsiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Buusaa Gonofaa Godina Harargee Lixaatiif Baajata EUROPIAN UNION dorgomtoota gahuumsa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 962 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ የሰልጣኞች የመመረቂያ መፅሄት ህትመት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር AAPPA 002/17 በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት ስልጠናቸውን አጠናቀው ለሚመረቁ ምልምል ፖሊሶች የምርቃ መፅሄት
ፋሚሊ ሪኒዋል የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ድርጅታችን ፋሚሊ ሪኒዋል ጤናማ ቤተሰብን ለመፍጠር በስልጠና፣ የምከር ምክክር አገልግሎት፣ ሁለንተናዊ የቤተሰብ አቅም ማጎልበቻ ፕሮግራሞችን በመስጠት
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ማዕከል የህግ ታራሚዎች ህብረት ሱቅ አትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ እንዲሁም የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ማዕከል የህግ ታራሚዎች ህብረት ሱቅ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የታሸገ የመጠጥ