Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የ G+1 ዋና መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ረቂቅ ምንውየለት እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዋለልኝ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቅፍወርቅ ስዩም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቦጋለ ቶላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ የተለያዩ ወንበሮች አሮጌ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት ሪዞርቶች የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MTO-1-NCB-YM-01/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ. 1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ
Agricultural Transformation Institute (ATI) Would Like to Notify the Extension to Bid Submission Deadline
NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE Dear All Bidders, We hereby notify you of an extension to the bid
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0195-2016-PUR Object of
የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር ላሉት ጽ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017 የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/04/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ