Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, And professionals for the Supply of Different Materials and Advertisement Services to the Gambella Area Office

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ሲቪል ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በአካፋ፣ ኤከስካቨተር በጃክ ሀመር፣ ሮለር እና ለማሸነሪ ጭነት አገልግሎት የሚውል ሎውቤድ ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ደመባ 01/17 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውሉ

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችን እና ሌሎች እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር: ጉ/ክ/ከ/ወ8/001/2017 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

CUSO INTERNATIONAL NOTIFY INVITATION TO RE-TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES

INVITATION TO RE-TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES 1. REQUEST FOR PROPOSALS (RFP) OVERVIEW RFP No: T-CI-ET-2024-018 RFP Title: SUPPLIES

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለቢሮ፣ ለሠራተኛ ክበብ እንዲሁም ለመጋዘን የሚሆኑ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

ለቢሮ፣ ለሠራተኛ ክበብ እንዲሁም ለመጋዘን የሚሆኑ ቤቶች ኪራይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኗ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 004/2016 ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ኮምፒውተር

Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Contractors for the Construction of Emergency VIP Latrines in Somali Afder Zone in Chareti and West Imay Woredas.

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Construction Work of Internal Partition for the Arba Minch Dashen Bank Building

CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender NO. DBOT0062024/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ እና አዲስ የመኖሪያ ስፍራ ዲዛይንና ግንባታ (Design Review and Construction of Livelihood Restoration and Resettlement Project at Bishoftu City on Trunkey Basis) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-SSNT-T484 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ