Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ማስታወቂያ “ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር” የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በሙያው ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች፦
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ሃይሩፍ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0023-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-07/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ኮስትር አንደኛ ደረጃ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0024-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ የሳር ማጨጃ ማሽን ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0027-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0027-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የደንብ ልብስ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የደንብ ልብስ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification