Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Lawyers Association/ELA is Looking for a Competent, Certified, and Authorized Audit Service Provider to Conduct an Audit of the Association for the Fiscal Year (ሀምሌ 1/2016 to ሰኔ 30/2017 Ethiopian Fiscal Year)

Ethiopian Lawyers Association/ELAAnnouncement for External Audit Service The ELA is more than a half-century-old non-governmental non- profit professional association established

Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Program Would Like to Invite Legally Registered Potential Transport Companies to Provide Transportation Services of Food Commodities from CRS Ethiopia PDPs to PDPs, FDPs (final Distribution Points) & Interoffice Field Locations (as Stated in the Request for Proposal)

በርሲሳ እንሴሱ የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት የሕንፃ እና የተለያዩ ቋሚ ንብረቶችን አሁናዊ ዋጋ ማስገመት (Asset Valuation) ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከሳሽ እነ ወ/ሮ ትርሲት ታደስ እና በተከሳሽ እነ አቶ ካሳሁን ግዛው እና በጣልቃ ገብ የኤች ኢ ኤፍ ኬ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የአትክልት ውጤቶች ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

Development Bank of Ethiopia Would Like to Notify Extension of Bid Submission & Opening Date

Development Bank of Ethiopia Announcement of Bid Submission & OpeningDate Extension timeBid Ref. No.: DBE/NCB/W/ 015/2023/24 Development Bank of Ethiopia

Sidama Bank S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders to Purchase Cash Vault Bid Documents from the Facility and Procurement Department

RE-BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION OF VAULTS BID Ref. No: SDBS/VAULT/0025/2024 Sidama Bank S.C. would like to invite interested

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 17/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የግንባታ፣ የመለዋወጫ እና ለግብዓት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች

The Amhara National Regional State West Gojjam Zone Jabitehnan Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Construction License Grades GC or RC 5 (five) and Above for the Construction of the Debohola River Bridge Construction Project