Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

INVITATION FOR OPEN BID  The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description   Bid Reference No.   Bid Closing Date & Time Bid Opening Date

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Food Service Goba Referral Hospital

Invitation to Bid Patient Food Service Goba Referral Hospital (ለታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ለጎባ ሪፈራል ሆስፒታል) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category:

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ የተለያዩ እቃዎች እና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ላማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዘር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡- በሎት 1 – አላቂ

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማስቀረብ ይፈልጋል

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚዉል ፕላይ ዉድ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ት/ት/ግዥ 025/2016 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bottle Labels

RE-INVITATION TO BID National Competitive Bidding  Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April

Farm Africa Invites Eligible Bidders for the Supply of Vehicle Purchase

Invitation to Bid for One-unit Vehicle Purchase Farm Africa is an international NGO founded in 1985, with a vision to

ወልቂጤ ዮኒቨርስቲ የላይብረሪ የወንበር ጥገና አገልግሎት የሚዉል እስፖንጅና ጨርቅ 2 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Lot 031 Purchase Requisition of የላይብረሪ የወንበር ጥገና አገልግሎት የሚዉል እስፖንጅና ጨርቅ 2 Lot Information Procurement Reference

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) in Partnership with its Donors Wants to Purchase Goats to Support the War-affected Populations in the Southern, South Eastern, Eastern, and Central Zones of Tigray Region.

Global Bank Ethiopia S.C. Invites All Interested and Eligible Companies by this Bid to Procure Modern SMS System Solutions

Local Competitive Bid Invitation Bid Ref No. 04/2024/25 1. Global Bank Ethiopia S.C. invites all interested and eligible companies by