Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የሚውል 40CM*40CM*4.5mm የሆነ የእግረኛ መንገድ ንጣፍ ቴራዞ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤትልሔም ሽመልስ አስማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንዋይ ተክለማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ስለፈለገ ብቁ ተወዳዳሪዎች ይህ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ሥራ፣ የህክምና ዕቃዎችና መሳሪያዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ
የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/066/2017 ዓ.ም የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና
Oromia Construction Corporation Would Like to Notify the Cancellation of Bid
CANCELLATION OF BID (NCB/OCC-076/2024) It is to be recalled that Oromia Construction Corporation announced tender No. NCB/OCC-076/2023 through The Ethiopian