Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ/አንደኛ እና የካራማራ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ/አንደኛ እና የካራማራ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በመጀመሪያው ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የ2017 ዓ.ም ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ከዚህ በታች
Italian Agency for Development Cooperation (AICS) Invites Eligible Bidders to Procure Medical Equipment for 6 University Hospitals in Ethiopia
In the framework of the project “Joint European Initiative to Strengthen the Medical Specialization in Ethiopia” financed by the European Union and
Alemayehu Ketema General Contractor Invites Eligible Bidders to Procure of Supply, Installation, and Commissioning Works of the Holst System (with Fixed Double Motor and Manual Screw Hoist)
NOTICE OF INVITATION FOR BIDS Alemayehu Ketema General Contractor wants to invite competitive and professional bidders to submit sealed bids
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-03: የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ
ዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የጨረታው መዝጊያ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
ማረሚያ ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ላይ የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA
CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders to Select National Radio for Awareness and Demand Creation on Catalyzing the Market for Menstrual Health Products in the Ethiopia Project
Bid Invitation to select national Radio for awareness and demand creation on catalyzing the market for menstrual health products in
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-02: ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አትክልት ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement