Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፈርኒቸር ግዥ፣ የፅሕፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/01/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
ሰላሌ ዮኒቨርሲቲ ለጥገና አገልግሎት የሚዉል እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለጥገና አገልግሎት የሚዉል እንጨት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SLU-NCB-G-0198-2016-PUR Object of Procurement: ለጥገና አገልግሎት የሚዉል
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Spare Part (Yaris Vehicles) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0037-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of
በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የት/ዕቃዎች እና የተለያዩ የፅ/መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጫማ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና ህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሎት
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Consultants for the Procurement of PCI-DSS and PCI-PIN Consultancy Service
Invitation to BidInternational Competitive Bid (ICB)Bid Ref No.: ZB/22/24 Zemen Bank S.C invites interested and eligible Consultants for the Procurement
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችና ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ህንፃ እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችና ቁሳቁስ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0002-2017-PUR Object of Procurement:
ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ፣ የመኖሪያ ቤት G+3 በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/02/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከቱትን