Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር phystor sewing thread polyester fabric shirting
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ለ/ሴ/ተ/ክ/ማ/ማ(01/001-013/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት በ14 ሎት የተከፈሉ
የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት ዋና መ/ቤት ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን እና አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን በሽያጭ ለማስወገድ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት ዋና መ/ቤት ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን እና አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወስዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የጥበቃ ካፖርት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሕባ/015 /17 ሕብረት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለፀውን የጥበቃ ካፖርት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል:: ዝርዝር መግለጫ መለኪያ
Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatii Meeshaalee Qulqullinnaa Fi Isteeshineerii ,Meeshaalee Biiroo Keessaa (Office Furniture) & Uffataa Seeraa (Lotii 3) Caalbasiin Wal-dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksiisaa Caalbaasii Marsaa 1ffaa Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatii fi Dhangala’aa Magaalaa Shaggaritti Damee Ol’aana Dhaabbataa Tajaajila Bishaan Dhugaatii fi Dhangala’aa
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወስዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወስዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኘው የወርቅ ማምረቻ ስራ የሚውሉ የኤክስካቫተሮች ማሽን ብዛት 4 (አራት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-EMC/OT/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኘው