Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት Procurement Reference Number: YIRGALEM Municipal Revenue ከባልጉዳ ቦዶላ ቤት እስከ አዋዳ የውሃ ፕሮጀክት ቢሮ ድረስ ለሚገነባው የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት procurement Reference number: YIRGALEM municipal

የማኅቶት አ.ማ. የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማኅቶት አ.ማ. የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፤ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት ወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ ድረስ ለሚገነባው የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት ደረጃ 5-GC/RC ብቻ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት procurement Reference number: YIRGALEM municipal

Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Children’s Materials

Invitation for Bid Purchase of Children’s Materials Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0025-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Children’s Materials

Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation for Bid Procurement of CAR RENT (የአውቶቡስ ትራንስፖርት ኪራይ) Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0220-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

CARE Ethiopia Would Like to Enhance the Resilience of Women and Girls While Mitigating the Social, Economic, and Health Risks They Face Due to COVID-19, and to Better Prepare Them for Future Crises

ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ኤሲዎች፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ አሮጌ የውሃ ሮቶዎች (ፕላስቲክ) እና ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/001/2017 ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ኤሲዎች፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ አሮጌ የውሃ ሮቶዎች (ፕላስቲክ) እና ሌሎችንም