Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የእሳት ማጥፊያ ፓውደር እና ፎም ለማስሞላት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2373b1f9-1814-4ea4-97bf-3025e22646eb/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Printing Materials For MINOLTA S-759 Color Printer
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a43763d-3d5d-4f26-a2fb-01b0c88db513/open Lot Information
የሰላም ሚኒስቴር ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/91c376a0-7ac2-4a76-ac1e-b5324d86ba07/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission:የተሸከርካሪ ግዥ
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bf2b9fd2-6a23-495c-9057-0627cca4c1a9/open
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/95b51eab-21df-4acb-a3be-a87d37cb6a84/open Invitation to
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSVP-17FBV/06/06/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና ለአገር ውስጥ ግብይት ምርቶች መያዣነት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የፕላስቲክ ከረጢቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ኢንሥኮ–ማዕከል ግዥ /ብግጨ 05/2018 የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት
መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን የ2017 ዓ.ም. ኦዲት በኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በማክሰኚት እና በአዲስ አበባ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን