Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41
የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም አስያዡ ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የሠራተኞች ደንብ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳርያ እስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Benishangul Gumuz Credit and Saving Institution Would Like to Invite Eligible, Competent Consultant Firms to Undertake the Design and Development of Five Years a Five-year Strategic Plan
BID INVITATION FOR STRATEGIC PLAN DEVELOPMENT Background: Benishangul Gumuz Credit and Saving Institution was established as per Proclamation No. 626/2009
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bucket 2 L/ 3 Liter
Invitation for Bid Bucket 2 l/ 3 Liter Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: Bucket 2 l/
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-A-02/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት
የቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት የቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት በወረዳ ማእከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት
አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እንዲሁም የደንብ ልብስ ስፌት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017ዓ.ም አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣