Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመዋቢያና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የእንስሳት መኖ አከፋፋዮችን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ
ዲና የእንስሳት መኖ አከፋፋዮችን ለመጋበዝየወጣ ማስታወቂያ ዲና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ጥራት ያላቸውን የእንስሳት መኖዎችን በማምረት በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of the Construction Materials
INVITATION FOR BID TENDER NO-SCWC NCB 07/20204 Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
Oromia Irrigation & Pastoralist Development Bureau (OIPDB) Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders Having Category Renewed Trade License & Above for the Procurement of GeoMembrane
Invitation to Bid (Open Bid tender) Procuring Entity: Oromia Irrigation & Pastorals Development Bureau (OIPDB) IFB Number-OPIDB Contract title- procurement
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ G+3 ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ክራውን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውን የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ የህንፃ ቁጥር B-05 የቤት ቁጥር C-B05/SH/08 ስፋቱ 79.10 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ (ለሱቅ) አገልግሎት በዘርፉ ለተሰማሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/10/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ክራውን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውን የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency (OPPPDA) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Office Furniture
Invitation for Bid (IFB) Procurement of Different Types of Office Furniture Bid Ref. No: OPPPDA/NCB/FA/G/04/2017 1. Oromia Public Procurement and
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Biometric Face Fingerprint Attendance Machine
Invitation to Bid Procurement of Biometric Face Fingerprint Attendance Machine Lot 2 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: