Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Head Light Tester (for Any Type)፣ Hydrolic Car Lifting Machine Service፣ የጥበቃ አገልግሎት፣ Competency Framework Development and Implementation Project Advisor፣ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ባሉት 510 አውቶብሶች ላይ ስቲከር በመለጠፍ ማስታወቂያ የሚሰሩ ድርጅቶችን፣ ሚዛን ጣቢያ የተመረጠበት ቦታ ላይ የመትከል ስራ መስራት እና Tire and Tube Flap and TYer with Inner Tube በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 Head light tester (for any type)፣ ሎት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኝ የህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ህትመት ሥራዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሌሎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህክምና እቃዎችና የሚጠገኑ የተለያዩ ቋሚ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017 በላፍቶ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኝ የህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱ ንብረቶች የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ Printed Carton፤ Prefabricated Cold Room፤ Pp Cup፤ Suzuki Motor Cycle፤ Laminated Material Aluminum Foil Plastic፣ Pre-engineering Steel Building with Accessories፤ Printed Laminated Rolls Printed Cap፤ Soccer Table፤ Lady Handbag፣ Metal Open Shelve፤ Fast Gear Printed Cap & Men T-shirt Printed እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሐ-06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/08/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ኬሚካሎች፣ የባዮሎጂ አፓራተስ፣ የኬሚስትሪ አፓራተስ፣ የፊዝክስ አፓራተስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/OEB/GOV/02/2017 የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/04/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት ወ/ሮ ፅጌ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በደዊ ሀሚድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ መስከረም 27 እስከ ሀሙስ መስከረም 30፣ 2017 ዓ.ም