Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ጤና ቢሮ በመደበኛ በተገኘ በጀት አገልግሎት ላይ የሚውል ዓመታዊ የጽዳት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒከክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ በመደበኛ በተገኘ በጀት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1 ዓመታዊ የጽዳት አገልግሎት፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items for 106 Federal Budgetary Organizations
Invitation to Bid Lot-3: Procurement of Stationery Items for 106 Federal Budgetary Organizations Procurement Reference No: PPS-ICB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items for 106 Federal Budgetary Organizations
Invitation to Bid Lot-4: Procurement of Sanitary Items for 106 Federal Budgetary Organizations Procurement Reference No: PPS-ICB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የሣር ማጨጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የሣር ማጨጃ ማሽን Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0126-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer and Photocopy Machine Toners for 106 Federal Budgetary Organizations
Invitation to Bid Lot-2: Procurement of Printer and Photocopy Machine Toners for 106 Federal Budgetary Organizations Procurement Reference No: PPS-ICB-G-0001-2017-BIDProcurement
Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Grain Store, Site Works & Other Related Blocks at Hossaena
Invitation to Bid Procurement Construction of Grain Store, Site Works & Other related Blocks at Hossaena Lot Two (2) Procurement
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Information Technology Equipment for 106 Federal Budgetary Organizations
Invitation to Bid Lot-1: Procurement of Information Technology Equipment for 106 Federal Budgetary Organizations Procurement Reference No: PPS-ICB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemo Preparation Hood Supply and Installation
Invitation to Bid Chemo Preparation Hood Supply and Installation (Rebid) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የስፖርት