Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
The Commercial Section, Embassy of the Islamic Republic of Pakistan Arada 13/14, Addis Ababa, Ethiopia Email: mti.addisababa@commerce.gov.pk Contact: +251-111-261-492 | +251-111-261-193 በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ No. TDAP/IMDD/5thPATDC/Ethiopia/2024 የኤግዚቢሺን ኩነት አዘጋጅ
በአዲስ አበባ የሚገኘዉ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የንግድ ክፍል በሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ከጥር 15-17፣ 2025 (እ.ኤ.አ) የሚካደውን 5ኛውን የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ የልማት ኮንፈረንስ (PATDC) እና የነጠላ ሀገር ኤግዚቢሽን (SCE) ለማደራጀት በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነዉ የተመዘገበ አንድ የኩነት (ኢቨንት ማኔጅመንት) አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናቴነሽ ቢያዝን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እሊኒ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184317 በ18/3/2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid Ambulances Spare Part No JTERB7IJ80F003464(re bid) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0019-2017-PUR Object of Procurement: Ambulances Spare Part No JTERB7IJ80F003464(re bid) Description: Ambulances Spare Part No JTERB7IJ80F003464(re
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የICT እቃዎች ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የICT እቃዎች ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ-1 Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0059-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 001-013 /17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመሮች፣ ቀፎዎች፣ ኬብሎችና ከስልክ መስመሮች ጋር የተገናኙ ብልሽቶች በሚያጋጥማቸው ጊዜ የጥገና ሥራና የቅድመ ብልሽት እና ድህረ ብልሽት ጥገና (ፕሪቬንቲቭ እና ኮሬክቲቭ ሜንቴናንስ) የሚሠራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በማስፈረም ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት “የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን” ሕንፃ ውስጥ 64 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀምበትን የቀጥታ እና የውስጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-23/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር
The SWEPR Transport and Road Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Consultancy
NOTICE OF INVITAON FOR CONSULTANCY SERVICE The Government of South West Ethiopia Regional State Transport and Road development Bureau Invites
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ፈርኒቸር ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0058-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials
Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-17-2024/5.. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ዕቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የምግብ ቤት ዕቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ-2 Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0054-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ ማህበረሰብ አቀፍ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ ማህበረሰብ አቀፍ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ግንባታ