Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች  በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ልዩ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሰሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/20/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሰሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine)

Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Classroom Building for Wollega University Boarding School at Nekemte

Invitation to Bid Classroom Building for Wollega University Boarding School at Nekemte Procurement Reference No: WOU-NCB-W-0005-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type:

የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ ህትመት እና እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአስቸኳይ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲከ ሶዳ ፋብሪካ የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የሴት አጭር ጉርድ ቆዳ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲከ ሶዳ ፋብሪካ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different Types of Welding Electrode

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/63/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to

በልደታ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት ወረዳ 9 የልደታ ልማት የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የጥገና የህትመት ሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 13/2016 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው ልደታ ለማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ

በኢትዮጵያ ኮንሥትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተንዳሆ ግድብና መስኖ አውታር ፕሮጀክት የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፣ የዘይትና የአስፋልት በርሜል ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ኮንሥትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተንዳሆ ግድብና መስኖ አውታር ፕሮጀክት የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፣ የዘይትና የአስፋልት በርሜል ባሉበት

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ያወጣውን የጥራት መስፈርት ቁጥር CES 40:2021 የሚያሟሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች የባለ (0.20፣0.25፣0.32 እና 0.40) ጌጅ ቆርቆሮ ማምረቻ ግብዓት የሚሆን GI COIL ምርት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆን ምርት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 004/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ያወጣውን

Siket Bank S.C Invites Interested Eligible Bidders for the Procurements of Fire and Burglary Resistance Cash-safe

Invitation to Bid ref no: SB/OT/2024/NCB/002/02/2024 National Competitive Bidding Siket Bank S.C has allocated a budget to be used for